የሰማያዊ ሊቀመንበር መቀመጫቸውን አ.አ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ተወካዮች ገለጻ አደረጉ

 

1044212_856562327802760_3735872674734306429_nየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ተወካዮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡