ዋና ገጽ

ኢትዮጵያ ሀገሬ በቬይና ኦስትርያ ከ10 ዓመት በፊት የተመሰረተ ማህበር ነው ዓላማውም ኢትዮጵያዊነትን ማለትም  ባህልዋንና ታሪክዋን ለኦስትሪያውያን በተለያየ መንገድ ማስተዋወቅ በኦስትሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እርስ በርሳቸው እንዲሁም ከኦስትሪያን ጋር የሚገናኙበትንና ሀሳብ የሚለዋወጡበትን መድረክ ማዘጋጀት በኦስትሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ ከጎናቸው ይቆማል በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ትብብር  በጠየቁ ጊዜ ይተባበራል እንዲሁም በአገራችን ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲመሰረትና የህዝባችንም የኑሮ ሁኔታ እንዲሻሻል ይረዳል ተብሎ የታመነበትን ሁሉ ያደርጋል